ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ32 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

ጥር 5/2015 (ዋልታ) ባለፉት አምስት ወራት ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 32 ነጥብ 61 ሚሊዮን…

በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን የመጠገን ሥራ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገበት ነው

ጥቅምት 17/2015 (ዋልታ) በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን የመጠገን ሥራ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገበት መሆኑን የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ጋር የኦፕቲካል ፋይበር መስመር ኪራይ ሥምምነት ተፈራረመ

መጋቢት 2/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከሳፋሪኮም-ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር የኦፕቲካል ፋይበር ኪራይ ሥምምነት…

ብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል ለመገንባት ከውጭ ድርጅቶች ጋር ሥምምነት ተፈረመ

ታኅሣሥ 1/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከፈረንሳዩ ጀኔራል ኤሌክትሪክ እና ከቻይናው ሲኖ ሃይድሮ ኩባንያዎች ጋር ብሔራዊ…

በሶስት ወራት ከ3 ሺሕ 8 መቶ ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ኃይል ማመንጨት መቻሉ ተገለጸ

ኅዳር 15/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት 3 ሺሕ 898 ጊጋ…

ተቋሙ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ስርዓትን ለመተግበር እየሰራ ያለው ስራ በመጠናቀቅ ላይ ነው

ግንቦት 23/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ስርዓትን ለመተግበር እየሰራ…