መገናኛ ብዙኃን በምርጫ ዘገባቸው ከገለልተኝነት ባለፈ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ተጠቆመ

መጋቢት 09/2013 (ዋልታ) – መገናኛ ብዙሃን ከምርጫ ጋር በተያያዘ የሚያቀርቧቸው ዘገባዎች እና ወቅታዊ ፕሮግራሞች ገለልተኛ ከመሆን…