ህዝበ ክርስቲያኑ በመረዳዳትና በኢትዮጵያዊ አንድነት በዓሉን ማክበር ይገባዋል – የኃይማኖት አባቶች

ህዝበ ክርስቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን ስያከብር የታመሙትንና የታሰሩትን በመጠየቅ፣ የተራቡትንና የተጠሙትን በማብላትና በማጠጣት እንዲሁም የታረዙን…