የሚከሰቱ ግጭቶችን ለመፍታት በእውቀት ላይ የተመሠረተ የግጭት መከላከል ስትራቴጂ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

መጋቢት 30/2014 (ዋልታ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የአስተባባሪና የማኔጅመንት አባላት የግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ…