ሴቶችን ለመሪነት ማብቃት ለሀገር ዕድገትና ልማት ፋይዳው ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

ሰኔ 16/2013(ዋልታ) – ሴቶችን ለመሪነት ማብቃት ለሀገር ዕድገትና ልማት ፋይዳ እንዳለው የኢፌዲሬ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡…