ለሸኔ ታጣቂዎች ሊሄድ የነበረ 2 ሺሕ 560 የብሬን ጥይት ተያዘ

ኅዳር 27/2013 (ዋልታ) መነሻውን አዋሽ አርባ ባደረገ የቤት መኪና ውስጥ ተደብቆ ለሸኔ ታጣቂዎች ሊሄድ የነበረ 2 ሺሕ 560 የብሬን ጥይት ተያዘ።

ጥይቶቹ ኅብረተሰቡ ባደረሰው ጥቆማ መሠረት የኦሮሚያ ፖሊስ ባደረገው ክትትል በአለም ገና ከተማ ነው የተያዘው፡፡