ሐምሌ 15/2013 (ዋልታ) – ማንኛውም የትግራይ አባት ልጆቹን ወደ ትግል ካልላከ በስተቀር እርዳታ እንዳይሰጠው የሚል መመሪያ የህወሃት አፈቀላጤ አቶ ጌታቸው ረዳ ለካድሬዎቹ ትዕዛዝ እንዳስተላለፈ ተጨባጭ መረጃ እንደደረሰው መንግስት አስታወቀ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህወሃትን አሸባሪ ብድን ብሎ መሰየሙ ይታወቃል፡፡
መንግስት ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጹ ላይ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ህወሃት እርዳታን እንደመያዣ እየተጠቀመ መሆኑን ገልጿል፡፡