መንግሥት ለስንዴ ብለን ሉኣላዊነታችንን አናስደፍርም አለ

ኅዳር 16/2014 (ዋልታ) መንግሥት ለስንዴ ብለን ሉኣላዊነታችንን አናስደፍርም አለ፡፡

አንዳንድ ጣልቃ ገብና አሸባሪውን የሚደግፉ አገራት ድርጊታቸው የሚያስጠይቅ መሆኑን ሊገነዘቡ ይገባል ሲል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አሳስቧል፡፡

ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ በሰጡት መግለጫ ሁሉም አፍሪካዊያን እስካሁን እንዳሳዩት ድጋፋቸውና አንድነታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡