መስከረም 24/2013 (ዋልታ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ የምስረታ ጉባዔ ወ/ሮ ሎሚ በዶን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ-ጉባዔ አድርጎ ሾመ፡፡
ምክር ቤቱ በሰባት ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ወ/ሮ ሎሚ በዶን ምክትል አፈ-ጉባዔ አድርጎ የሾመ ሲሆን፣ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡
ወ/ሮ ሎሚ በዶ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሆነው አገልግለዋል፡፡