ሩሲያ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት የየካቲት ወር ፕሬዝዳንትነትን ተረከበች

ጥር 24/2014 (ዋልታ) በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ያላት ሩሲያ የየካቲት ወር ፕሬዝዳንትነትን ከኖርዌይ ተረክባለች፡፡

የምክር ቤቱን ፕሬዝዳንትነት የመንግሥታቱ አባል አገራት በየአንድ ወሩ እንደሚቀያየሩ ይታወቃል፡፡