በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የወርቅና የብር ሜዳሊያዎች አገኘች

ሰኔ 1/2014 (ዋልታ) በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ10 ሺሕ ሜትር ወንዶች የመጀመሪያዎቹን የወርቅና የብር ሜዳሊያዎች አገኘች፡፡

ሜዳሊያዎቹን በቅደም ተከተል በአትሌት ሞገስ ጥኡማይ እና ጭምዴሳ ደበላ አማካይነት ማግኘቷን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW