በደሴ ከተማ የውትድርና ሰልጣኝ ወጣቶች ምክክር

በደሴ ከተማ የውትድርና ሰልጣኝ ወጣቶች ምክክር

ጳጉሜ 1/ 2013 (ዋልታ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ ገዱ አንዳርጋቸው በተገኙበት በደሴ ከተማ ከ3 ሺሕ በላይ ወጣቶች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው።

በምክክር መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ተገኝተዋል።

ወጣቶቹ ለኅልውና ዘመቻ ሥልጠና መውሰዳቸውም ታውቋል።

በሳራ ስዩም

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!