“ኢትዮጵያን እናልብሳት” የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ከ1 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተክተዋል

ሰኔ 14/2013 (ዋልታ) – በአዲስ አበባ ከተማ ከምርጫ ድምጽ መስጠት ጎን ለጎን “ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል የአረንጓዴ አሻራ መርኃግብር እስከ አሁን ድረስ ከ1.22 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡