ከዛሬ ጀምሮ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የጸጥታ ተቋማት እና ልማት ፕሮጄክቶችን ይጎበኛሉ

ሚያዝያ 24/2014 (ዋልታ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ እሁድ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የጸጥታ ተቋማት እና ልማት ፕሮጄክቶችን ይጎበኛሉ።
ከዚህ በፊት የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች እና የመከላከያ ጀነራሎች የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ተቋምን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መጎብኘቱ ይታወሳል።
ለፈጣን መረጃዎች፦
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!