የብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ

ታኅሣሥ 1/2014 (ዋልታ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ።

የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ዛሬ ማለዳውን በሰንዳፋ በርክ ወረዳ ዳቤ ሙዳ ጎዶ ቀበሌ ተገኝተው የዘማች ቤተሰቦችን የደረሰ የስንዴ ሰብል አጭደው መሰብሰባቸውንኢዜአ ዘግቧል።