የካቲት 17/2014 (ዋልታ) የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጦርነቱን እንዲያቆም ተማጽነዋል።
“በሰብኣዊነት ስም ይህን ጦርነት አቁሙ” ሲሉ ነው የፀጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ላይ ካካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በኋላ መልዕክት ያስተላለፉት።