መጋቢት 16/2014 (ዋልታ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በርዕሠ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የቀረቡ ሁለት ሹመቶችን አፀደቀ።
ምክር ቤቱ ለሰላምና ደኅንነት ቢሮ ደሳለኝ ጣሰው አስረስ በአብላጫ ድምፅና በአምስት ድምጽ ተአቅቦ አጽድቋል፡፡
አማረ ብርሃኑ (ዶ/ር) ለዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዋና ኦዲተር በአብላጨ ድሞፅና በ3 ድምፀ ተአቅቦ አጽድቋል፡፡
ምንይሉ ደስይበለው (ከባሕር ዳር)