የአምባሳደር ፍፁም ጥሪ

የአምባሳደር ፍፁም

ነሐሴ 27/2013 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ጥያቄ የዘግናኝ ሽብር ድርጊት፣ ደም አፋሳሽ አመፃና ግጭት ፈጣሪው ሕወሓት ተጠያቂ ይሁን የሚል ብቻ ነው ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ ገለፁ፡፡

አምባሳደሩ በቲውተር መልዕክታቸው የአሜሪካን የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ አባል ሴናተር በሕወሓት የእርዳታ መጋዘኖች ዘረፋ ተረብሻለሁ ሲሉ ያስተላለፉት መልዕክት ዓለም በመጨረሻ በአሸባሪው ሕወሓት እየተፈፀመ ስላለው ጥፋት እያወቀ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ነው ብለዋል፡፡

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችን
የአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!