ሰኔ 2/2014 (ዋልታ) እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ እና ግብጽ ጨዋታ ኢትዮጵያ 2 ጎሎችን አስቆጥራለች፡፡
እስካሁን ድረስ የበላይ ሆኖ ኳስን በመቆጣጠር 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ጨዋታውን እየመራች ነው፡፡
የኢትዮጵያ እና የግብፅ ፍልሚያ የመጀመሪያ አጋማሽ በዋሊያዎቹ መሪነት የተጠናቀቀ ሲሆን ዳዋ ሁቴሳ እና ሽመልስ በቀለ ለኢትዮጵያ ሁለት ጎሎችን አስቆጥረዋል፡፡