የኢትዮ-ህንድ ቢዝነስ ፎረም እየተካሄደ ነው

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን

የካቲት 10/ 2013 (ዋልታ) – የኢትዮ-ህንድ ቢዝነስ ፎረም በህንድ እየተካሄደ ነው፡፡

በፎረሙ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ እየተሳተፈ መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡