የኮሚሽኑ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

ኅዳር 6/2014 (ዋልታ) የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ።

ሰራተኞቹ ሀገርን ለመታደግ ደም መለገስ ብቻ ሳይሆን የወር ደመወዛቸውንም ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ወደ ፊትም ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።

በእመቤት ንጉሴ