የወጣት ተመራማሪዎች የሽልማትና የእውቅና መርሀ ግብር እየተከናወነ ነው


ሰኔ 24/2013 (ዋልታ) –
የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲቲዩት (አህሪ) በየአመቱ ወጣት ተመራማሪዎችን አወዳድሮ የሚሸልምበትና እውቅና የሚሰጥበት መርሀ ግብር እየተከናወነ ይገኛል።
በመድረኩ በምርምር ስራቸው ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ወጣቶች እውቅና ይሰጣቸዋል ተብሏል።
(በሱራፌል መንግስቴ)