የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ግዳጅ ቀጠና ደረሰ

ሐምሌ 08/2013 (ዋልታ) – የሀገርን ሰላም ለማስከበር የተንቀሳቀሰው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ግዳጅ ቀጠና መድረሱን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል የቀረበለትን ሀገራዊ ጥሪ በከፍተኛ ደስታ በመቀበል እና ፈጣን ምላሽ መስጠትንም ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡

በዚህም የአሸባሪውን ትህነግ ጁንታ ሴራ ለማክሸፍ  በግዳጅ ቀጠና መድረሱን የደቡብ ሬዲዮና  ቴሌቪዥን ዘግባ ያመለክታል፡፡