የዳያስፖራ ፓርክ ተመረቀ

የዳያስፖራ ፓርክ

ታኅሣሥ 26/2014 (ዋልታ) የዳያስፖራ ፓርክ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተመረቀ።

ዳያስፖራዎችም በፓርኩ ውስጥ የተለያዩ ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።

ኦቢኤን ያነጋገርናቸው ዳያስፖራዎችም የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብሩ ተሳታፊ በመሆናችን ተደስተናል ብለዋል።

የፓርኩን ምረቃ ምክንያት በማድረግ ከ4 ሺሕ በላይ ችግኞች በዳያስፖራዎቹ ተተክለዋል።