የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት በኦሮሚያ ደረጃ እየተከበረ ነው

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት
መጋቢት 24/2013 (ዋልታ) – የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ዛሬ በሸራተን አዲስ እየተከበረ ነው።
ፕሮግራሙም የባለፉት ሶስት ዓመታት ለውጡን ተከትሎ ምንም በማያወቁት በተለያዩ ቦታዎች ለተገደሉት የህሊና ፀሎት በማድረግ ነው፡፡
(በአሳየናቸው ክፍሌ)
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/waltainfo
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!