ከህዝብ በሚቀርቡ የቅሬታና አቤቱታዎች በየደረጃው የተሰጡ ምላሾች በሚመለከት በስድስት ወሩ የተከናወኑ ተግባራት በሱፐርቪን በማረጋገጥ የቀጣይ የትኩረት መስኮች ላይ ማህበረሰባችንን ጥያቄ መመለስ በሚያስችሉ አሰራሮች ዙርያ ከክልል እና ፌደራል ተቋማት ጋር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት የግብረ መልስ መስጫ ውይይት ተካሂዷል ። የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ የምንተጋ ይሆናል።