ሚያዝያ 3/2014 (ዋልታ) ራሳችንን በምግብ ለመቻል በስንዴ ላይ እንዳደረግነው ሁሉ በአትክልትና ፍራፍሬ ምርታማነት ላይ ዐቅማችንን ማጠናከር አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ከሁለት ዓመታት በፊት የጀመርነው የአቮካዶ ምርታማነት ጥረት ፍሬያማ መሆኑን አሳይቷል” ሲሉም አመልክተዋል።
ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
ቲዊተር https://twitter.com/walta_info
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!