የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የክብር ዶክትሬት ሰጠ

ጎንደር ሐምሌ 24/2013  (ዋልታ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ሰጠ፡፡

ዩኒቨርሲቲው ዛሬ በይፋ በተከናወነ ስነ ስርአት ለአርቲስት ቴዎድሮስ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡

(በሳሙኤል ሀጎስ)