ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 5 ሺሕ 531 ተማሪዎቹን ነገ ያስመርቃል

ነሐሴ 27/2014 (ዋልታ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርኃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 5 ሺሕ 531 ተማሪዎቹን ነገ ያስመርቃል። በዕለቱ…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃልኪዳን ቤተሰብ ትውውቅ መርሃግብር እየተካሄደ ነው

ጎንደር፣ ሐምሌ 25/2013 (ዋልታ) – የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃልኪዳን ቤተሰብ ትውውቅ መርሃግብር እየተካሄደ ነው፡፡ ለሁለተኛ ዙር የሚካሄደው…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ተማሪዎቹን አስመረቀ

ሐምሌ 23/2013 (ዋልታ)-ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 6ሺህ 564 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመረቀ። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ፣…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የክብር ዶክትሬት ሰጠ

ጎንደር ሐምሌ 24/2013  (ዋልታ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ሰጠ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ዛሬ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድምጻዊ ቴዲ አፍሮ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው

ሐምሌ 22/2013 (ዋልታ) – የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ለመስጠት ዛሬ ባካሄደው…

የጎርጎራ ከተማ  መዋቅራዊ ፕላን ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ  ነው- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ሐምሌ 01/2013 (ዋልታ) – የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነውና የጎርጎራ ከተማን የኢንቨስትመንትና የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ የተጀመረው…