ጥር 25/2014 (ዋልታ) የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አባላት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው።
ምክክሩ በአመለካከት፣ በሙያዊ ሥነ ምግባር፣ በወታደራዊ ግዳጅ አፈፃፀም እና በሕዝባዊነት ጉዳይ የጋራ ተቋማዊ አንድነት መገንባት ላይ ያለመ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ አመላክቷል፡፡