እንዲያውቁት፡- ለዋልታ ቤተሰቦች

ለዋልታ ቤተሰቦችለዋልታ ቤተሰቦች

ለዋልታ ቤተሰቦች

—————————

ቀደም ሲል የፌስቡክ ገጻችን ያጋጠመው የቴክኒክ ችግር ማስተካከያ እስኪደረግ ድረስ መረጃዎችን በፌስቡክ ገጻችን ከማጋራት መቆጠባችን ይታወሳል፡፡

አሁን ችግሩ የተቀረፈ በመሆኑ ቀድሞ www.waltainfo.com በሚል ስያሜ የምታውቁት የፌስቡክ ገጻችን ስያሜውን ወደ WMCC (Walta Media and Communication Corporate) ቀይሮ መመለሱን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡

በመሆኑም ዳግም ወደ ሥራ እስክንመለስ በትግዕስት ለጠበቃችሁን ውድ የዋልታ ቤተሰቦች ምስጋናችንን እያቀረብን፣ እንደተለመደው ፈጣንና ተዓማኒ መረጃዎችን የምናደርስ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!

 

ፌስቡክ https://www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate

ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth

ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured

ትዊተር https://twitter.com/walta_info