ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያንን ዛሬ ተሰናበቱ

ነሐሴ 13/2015 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በኢትዮጵያ የቆዩትን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት እና የአቡዳቢ ገዥ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያንን ዛሬ ተሰናበቱ።