የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች በቤተ መንግሥት ግቢ ዉስጥ የሚሰሩ ሥራዎችን ጎበኙ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በቤተ መንግሥት ግቢ ዉስጥ የሚሰሩ ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም በከተማዋ የሚደረጉትን 'የሸገርን የማስዋብ' ፕሮጄክቶችና ለዜጎች የሚኖራቸዉን ሁለንተናዊ ፋይዳ ለአመራቹ ማብራራታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡