ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ

ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

  1. አቶ ጎሹ እንዳላማው የርዕሰ መስተዳድሩ የህዝብ ግንኙነት አማካሪ
  2. አቶ ደሳለኝ አስራደ የርዕሰ መስተዳድሩ ልዩ አማካሪ
  3. አቶ መስፍን አበጀ የርዕሰ መስተዳድሩ የመሰረተ ልማት አማካሪ
  4. ወይዘሮ ከድጃ ሁሴን በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የአደረጃጀት ምክትል ዘርፍ አማካሪ ሁነው ተሹመዋል፡፡

(ምንጭ፡-አብመድ)