Skip to content
Friday, September 20, 2024
Search
Search
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
የአፍሪካ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ዓለም አቀፍ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ስፖርት
የሀገር ውስጥ ስፖርት
ኢንተርናሽናል ስፖርት
አዲስ ዋልታ ቲቪ ቀጥታ
ኤፍኤም 105.3 LIVE
AW+ ፖድካስት
ተጨማሪ
የመንግስት አቋም
ሀተታ
ክምችት
ጤና
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ስፖርት
የክፍት ስራ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የህዝብ አስተያየት ጥናት
ጠቃሚ ድረ ገፆች
አማርኛ
English
አማርኛ
Arabic
Home
ዜና
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ደመቀ መኮንን ከሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ
ዜና
የሀገር ውስጥ ዜና
ፖለቲካዊ
አቶ ደመቀ መኮንን ከሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ
June 24, 2021
Adimasu Aragawu
0
shares
Share
Tweet
Pin
ሰኔ 16/2013 (ዋልታ) –
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ባለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ መምክራቸውን በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ በትዊተር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል፡፡
Post navigation
አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ
በትግራይ ክልል ለችግር ለተጋለጡ ሴቶች ድጋፍ እየተደረገ ነው