ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆኑ

መስከረም 20/2014 (ዋልታ) – ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ።

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ መስራች ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል፡፡

በጉባኤው ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል።