ለኢድ አልፈጥር በዓል ድምቀት መድፍ ይተኮሳል – የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
ግንቦት 04/2013 (ዋልታ) – 1 ሺህ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሚከበርበት እለት ለበዓሉ ድምቀት ዘጠኝ ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በዓሉ በሚከበርበት ግንቦት 5 ቀን 2013 ዓ/ም ለበዓሉ ድምቀት ከጧቱ 12:00 ሰዓት ላይ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን ህብረተሰቡና ባለድርሻ አካለት እንዲያውቁት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክቱን አስተላልፎ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችን
የአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!