ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማንዱራ ወረዳ የተገነባውን ት/ቤት መረቁ

ግንቦት 11/2013 (ዋልታ) – የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት በመተከል ዞን ያስገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የምርቃት ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ትምህርት ቤቱ በማንዱራ ወረዳ ወላምባ ቀበሌ የሚገኝ ነው።
(ምንጭ፡- አሚኮ)