በሲዳማ ክልል የህዳሴው ግድብ የውሃ 2ኛ የውሃ ሙሌቱን አስመልክቶ ነዋሪዎች ድጋፋቸውን በአደባባይ እየገለጹ ነው

የህዳሴው ግድብ የውሃ 2ኛ የውሃ ሙሌቱ
ሐምሌ 14/2013 (ዋልታ) – ሁለተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች በሀዋሳ ከተማ መስቀል አደባባይ ድጋፋቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።
ነዋሪዎች ከማለዳ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ስታዲዬም መግባት መጀመራቸውን ከከተማ አስተዳደሩ ኮሚዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።