በአዳማ ከተማ የተከናወነው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ

በአዳማ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተጠራው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል።

የድጋፍ ሰልፉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በከባድ ፈተና ውስጥ በመሆን በገር ለማዳን ላበረከቱት አስተዋፅኦ ከጎናቸው ለመቆም ያለመ ነው፡፡

(በአሳየናቸው ክፍሌ)