ቤልጅየም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

ሚያዝያ 05/2013 (ዋልታ) – ቤልጅየም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የ4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡
ድጋፉ በዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኩል የተደረገ እንደሆነ ከቤልጅየም ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/waltainfo
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!