አቶ ደመቀ መኮንን አሜሪካ ገቡ

መስከረም 11/2014 (ዋልታ) – የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኒውዮርክ ገቡ።

አቶ ደመቀ የተመድ 76ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒውዮርክ፣ አሜሪካ መግባታቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፍት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።