አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና ሱብራህማንያም ጃይሸንከር

የካቲት 12/ 2013 (ዋልታ) – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንድ  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሸንከር ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና  ስትራቴጂካዊ አጋርነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡

በውይይቱ  የሁለቱ አገራትን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክሩ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡