አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል

ሰኔ 14/2013 (ዋልታ) – የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ጫሞ ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡
ከድምጽ አሰጣጡ በኋላ የአረንጓዴ አሻራ መርኃግብርም አከናውነዋል፡፡