እንዲያውቁት!

የዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት
የዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት

የዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት የተረጋገጠ የፌስቡክ ገጹ https://www.facebook.com/waltainfo በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር የገባ ሲሆን ጠላፊዎቹ ገንዘብ እንዲከፈላቸው እየጠየቁም ይገኛሉ።

በመሆኑም ችግሩን ለመፍታት ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር እየሰራን መሆኑን እና ዋልታ በተጨማሪ መረጃ የደረሰበትን እስኪያሳውቅ ድረስ በፌስ ቡክ ገጹ የሚወጡ መረጃዎች ከእውቅናው ውጭ መሆናቸውን ያስታውቃል።