የሰላም ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአድዋ ድል ላይ ያተኮረ ውይይት እያካሄደ ነው

የካቲት 19/2013 (ዋልታ) – የሰላም ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከአፍሪካ ህብረት እና ከተባበሩት መንግስታት የተውጣጡ አምባሳደሮች ፣ ዲፕሎማቶች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በአድዋ ድል ላይ ያተኮረ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡
(በሳሙኤል ዳኛቸው)