ትምህርት ቤቶች ከእውቀት መገብያነት ባሻገር የሰላም እሴት የሚጎለብትባቸው ማዕከላት ሊሆኑ ይገባል ተባለ

መስከረም 4/2014 (ዋልታ) ትምህርት ቤቶች ከእውቀት መገብያነት ባሻገር የሰላም እሴት የሚጎለብትባቸው ማዕከላት ሊሆኑ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር…

የሰላም ሚኒስቴር “ምሳዬን ለወገኔ” በሚል የዓይነትና ገንዘብ ድጋፍ ለአደጋ መከላከልና ሥራ አመራር ኮሚሽን አደረገ

የካቲት 15/2014 (ዋልታ) የሰላም ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች “ምሳዬን ለወገኔ” በሚል ሀሳብ ከ191 ሺሕ በላይ የዓይነትና ከ1.8…

ሚኒስቴሩ የዘላቂ ሰላም ግንባታ ስራዎችን በቀጣይነት ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

ኅዳር 11/2014 (ዋልታ) የሰላም ሚኒስቴር በአገሪቱ የዘላቂ ሰላም ግንባታ ስራዎችን በቀጣይነት ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ከጀርመን…

በአማራ እና አፋር ክልሎች የተሰማሩ ተንቀሳቃሽ የጤና ቡድኖች

መስከረም 19/2014 (ዋልታ) ከሰብዓዊ አጋሮች ጋር በቅንጅት ከ50 በላይ ተንቀሳቃሽ የጤና ቡድኖች ተቋቁመው በአማራ እና አፋር…

ችግር ላይ የወደቁ ዜጎችን የመደገፍ ሥራ

መስከረም 5/2014 (ዋልታ) በአማራና አፋር ክልሎች ልዩ ትኩረት የሚሹ ቦታዎች ላሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ዙሪያ…

የሰላም ሚኒስቴር ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ሐምሌ 01/2013 (ዋልታ) – የሰላም ሚኒስቴር ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ…