የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

ሰኔ 15/2014 (ዋልታ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡

ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በወሳኝ ወቅታዊና ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል፡፡

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW