የብልፅግና ፓርቲ ከ400 በላይ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያደረገ ነው

ነሀሴ 12/2013 (ዋልታ) – የብልፅግና ፓርቲ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ከተውጣጡ ከ400 በላይ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በኦሮሞ ባህል ማእከል ውይይት እያደረገ ይገኛል።

በውይይቱም በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ ሙሳ አህመድ እና አክሊሉ ታደሰ የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ ፕሬዝዳንት ተገኝተዋል።

(በሳራ ስዩም)