የኢትዮጵያና ቻይና አምባሳደሮች ውይይት

ጥቅምት 24/2014 (ዋልታ) በሴኔጋል የኢትዮጵያ አምባሳደር መላኩ ለገሰ ከቻይና አቻቸው አምባሳደር ዣዎ ሃን ጋር ተወያዩ፡፡
አምባሳደር መላኩ በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ በሴኔጋል ለሚገኙት የቻይና አምባሳደር ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በተለያዩ የባለብዙ ወገን መድረኮች ቻይና ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ያልተቋረጠ ድጋፍ አሰመልክቶም ለቻይናው አምባሳደር ምስጋና ማቅረባቸውን ከውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!